Ethiopian Orthodox Tewahedo Church - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

መዝሙር

ስብከት

ምስለ ስዕል

ቅድስት ሀና

YouTube

COVID-19

ትንሣኤ

ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። ፊልጵ 4:13
I can do every thing through Christ which strengthens me. Phil 4:13

 

 

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን በደኅና መጡ !

Happy Ethiopian New Year 2016!
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን፣ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሰን።

ኑ እናመስግን ከልባችን የሰማዩን አባታችንን
ከዚህ እለት ከዚህ አመት ያደረሰን ሁላችንን።


አብይ ፆም/ፆመ ሁዳዴ/

From Monday, February 20, 2023 to Saturday, April 15, 2023
ከሰኞ የካቲት ፲፫ ፪ሺ፲፭ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፯ ፪ሺ፲፭


ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠመቀ በኋላ ሳይውል ሳያድር በራሱ ፈቃድ በገዳመ ቆሮንቶስ አርባ መዓልትና አርባ ሌሊት ጾመ። መጾሙ ግን ኃጢአት ሠርቶ ለስርየት፤ እሴት ሽቶ ለበረከት አይደለም። ለምዕመናን አብነት ለመሆን ነው። አርባ ቀን መሆኑም ነቢያት አርባ ቀን ጾመው ትንቢት የተናገሩለት እሱ መሆኑን ለማጠየቅ ነው። (ማቴ 4፥ 1-6)

አብይ ጾም (ጾመ ሁዳዴ) ስምንት ሳምንታት ሲሆኑ የየራሳቸው ስያሜ አላቸው።

European Calendar Ethiopian Calendar Name of the weeks Bible Reading
February 19, 2023 የካቲት ፲፪ ፪ሺ፲፭ Ze' worede or Hirkal / ዘወረደ John 3:10-25
Feburary 26, 2023 የካቲት ፲፱ ፪ሺ፲፭ Qidist / ቅድስት Mt 4:1-11
March 05, 2023 የካቲት ፳፮ ፪ሺ፲፭ Mikurab / ምኵራብ John 2:12-25
March 12, 2023 መጋቢት ፫ ፪ሺ፲፭ Metsagu’e / መጻጒዕ John 5:1-25
March 19, 2023 መጋቢት ፲ ፪ሺ፲፭ Debrezeit / ደብረዘይት Mt 24:1-36
March 26, 2023 መጋቢት ፲፯ ፪ሺ፲፭ Gebir’HEr / ገብርኄር Mt 25:14-31
April 02, 2023 መጋቢት ፳፬ ፪ሺ፲፭ Niqodimos / ኒቆዲሞስ John 3:1-15
April 09, 2023 ሚያዝያ ፩ ፪ሺ፲፭ Hosa'ena / ሆሣዕና John 12:1-50
April 14, 2023 ሚያዝያ ፮ ፪ሺ፲፭ Good Friday / Sekelet/ስቅለት John 19:1-42
April 16, 2023 ሚያዝያ ፰ ፪ሺ፲፭ Tinsa’e / ትንሳኤ/ፋሲካ John 20:1-50

 

© Copyright 1997 -2020. All rights reserved.